Posted 1 week ago
403.75K followers
169.14K views
30.54K likes
740 comments
4.18K shares
ለእለት እንጀራቸው የወጡ ንጹሐን አሽከርካሪዎች... በህይወት ወደ ቤታቸው መመለሳቸው መቼ ነው ዋስትና የሚያገኘው?! በኦሮሚያ ክልል ጊምቢ እና ቢላ መስመር በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት በርካታ ተሽከርካሪዎች ሲቃጠሉ አሽከርካሪዎች ታፍነው ተወስደዋል።እናንተስ በዚህ ጉዳይ ላይ በዋናነት ተጠያቂው ማነው ትላላቹህ? መንግስትስ ይህን ሰቆቃ ለማስቆም ምን አይነት ቆራጥ እርምጃ መውሰድ አለበት? ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ። #gimbi #ethiopianews #ethiopia #ፍትህ #የአሽከርካሪዎችደህንነት